input
stringlengths
1
130k
ከተለያዩ የነዳጅ ዘይት አቅራቢዎች የመጣው ሁሉ በአንድ የምርት አይነት ሊቀላቀል ይችላል።
እንደ ፐብሊክ አይ ዘገባ ከሆነ የስዊዘርላንዶቹ ኩባንያዎች በመቀላቀሉ ብቻ ሳይሆን በነዳጅ ዘይት ማመላለሻዎች አከፋፋዮች እና ማከማቻዎች ውስጥም ባለድርሻ ናቸው።
እነዚህ ኩባንያዎች በአፍሪቃውያን ላይ የከፋ የጤና እክል ስለሚያስከትለው የነዳጅ ዘይት የሚያወሳው ዘገባ ይፋ ሲሆን ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ አይደሉም።
በዚህ በስዊዘርላንድ ይህ ጎጂ የነዳጅ ዘይት ግብይት እንዲቆም የሚጠይቅ በ ሰዎች የተሰበሰበ ፊርማ አቅርበን ነበር።
የተሰበሰበውን ፊርማ በዚህ በጄኔቫ ትራፊጉራ ለተባለው ኩባንያ ስናቀርብ ምንም የለወጠ ነገር የለም።
ጥራቱ የተጓደለ የነዳጅ ዘይት የሚሸምቱት የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት ከፍተኛ የተፈጥሮ ዘይት ሐብት ክምችት ቢኖራቸውም ለማምረት አቅማቸው አይፈቅድም።
ኦሊቨር ክላሰን እንደሚሉት እጅ ያጠራቸው ሃገራት ርካሽ ግን ደግሞ ለጤና አስጊ የሆነውን የነዳጅ ዘይት ለመሸመት ተገደዋል።
ዘገባው ይፋ ከሆነ በኋላ የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት መንግሥታት የነዳጅ ዘይት ግብይታቸውን ከመሠረቱ ለመቀየር ቃል ገብተው ነበር።
ጋና እና ናይጄሪያ ቃላቸውን ጠብቀው ለሚሸምቱት የነዳጅ ዘይት የነበራቸውን የጥራት መሥፈርት አሻሽለዋል።
ነገር ግን በምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት እና ባለስልጣናት ዘንድ በተወሰነ ደረጃ የችግሩን አሳሳቢነት እንዲገነዘቡ አድርጓል።
ለከባቢ አየር ብክለት ያለውን አስተዋፅዖ እና የሚያስከትለውን የጤና እክል ሁሉም እንዲነጋገርበት አድርጓል።
የችግሩ ምንጭ እነዚህ ኩባንያዎች በአውሮጳ የማያደርጉትን በዚያ መሸጣቸው ነው።
መንግሥታቱ ለችግሩ በፍጥነት እልባት እንሰጠዋለን ሲሉ ለሕዝባቸው ተናግረው ነበር።
የጥራት መስፈርታቸውን ለማሻሻል እና ከአውሮጳ ጋር ለማስተካከል ፍላጎት እንዳላቸውም አሳይተዋል።
በተለይ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በጉዳዩ እጅግ ተቆጥተው ተከታታይ ክርክሮች እና ውይይቶች ተደርገዋል።
በአፍሪቃ መንግሥታት ላይ ከፍ ያለ ጫና የተፈጠረ ሲሆን ጋና እና ናይጄሪያ ለሚገዙት የነዳጅ ዘይት የጥራት መስፈርቱን በማስተካከል ቀዳሚ ሆነዋል።
ድርጅታችን ካሳካቸው ትልቅ ጉዳዮች ምን አልባትም ትልቁ ይኸ ነው።
አፍሪቃ ከአውሮጳ ከምትሸምተው የነዳጅ ዘይት በመቶው የሚያልፈው በአንትዎርፕ ሮተርዳም እና አምስተርዳም ወደቦች በኩል ነው።
ፐብሊክ አይ የተባለው ድርጅት እነዚህ ወደቦች የአውሮጳ የጥራት መሥፈርት የማያሟላውን የነዳጅ ዘይት ወደ አፍሪቃ ከማሻገር እንዲያግዱ ጥሪ አቅርቧል።
ኦሊቨር ክላሰን በሆላንድ እና ቤልጅየም የሚደረገው ክርክር በኩባንያዎቹ ላይ ጫና ያድራል የሚል ተስፋ አላቸው።
የአፍሪቃ የጥራት ደረጃ የሚባለውን በሚያመርቱት በሆላንድ እና በቤልጅየም ሰፊ ሕዝባዊ ውይይት እየተደረገ ነው።
ይኸ የጥራት ደረጃ በገበያው ቆሻሻ ነዳጅ ዘይት ተብሎ ይታወቃል።
እናም የስዊዘርላንድ የሸቀጥ ነጋዴ ኩባንያዎች ላይ ጫና የሚያሳድር ለውጥ ይኖራል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
የጋናው ምክትል ፕሬዝዳንት ማሐሙዱ ባዉሚያ አገራቸው ገቢራዊ ያደረገችው አዲሱ የጥራት መሥፈርት ከምዕባውያኑ አሊያም ከምሥራቅ አፍሪቃ ሃገራት ጎራ እንደሚያሰልፋት ተናግረዋል።
ምክትል ፕሬዝዳንቱ የሰረሰር ሕመሞች እና ከፍተኛ ድኝ ሰልፈር ካለው የነዳጅ ዘይት የሚፈጠሩ የጤና እክሎችም ይቀንሳሉ ብለው ተስፋ አድርገዋል።
ናይጄሪያ ከውጭ የምትሸምተው ብቻ ሳይሆን በአገር ውስጥ የሚመረተው ጭምር አዲሱን የጥራት መስፈርት ማሟላት አለበት ብላለች።
በዚህም መሰረት ቻይና የኢንቴርኔት ነፃነት የለባቸውም በተባሉ ሀገራት ተርታ ተኛ ደረጃ የተሰጣት ስሆን ኢትዮጵያና ሶርያ ደግሞ ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ይህም የኢንተርኔት አገልግሎትን ማገድ መልዕክቶች በኢንቴርኔት እንዳይሰራጩ መከልከል በዚህ ሂደትም የተጠቃሚዎቹን መብት መጣስ በአስደንጋጭ ሁኔታ መባባሱን የሚያሳይ መሆኑንን ድርጅቱ አስታውቋል።
የለንደኑ ቻታም ሃዉስ የተባለው የፖለቲካ ጥናት ተቋም የአፍሪቃ ፕሮግራም ተባባሪ ተመራማሪ ጀሳን ሞስል በኢትዮጵያ ዉስጥ ቴሌኮሙኒኬሼን ሴክቴሩ ነፃ አልሆንም።
በአጠቃላይ አሁንም መንግስት በኤኮኖሚ ትልቅ ሚና ኢየተጫወተ ይገኛል ኢሕአዴግም ዘርፉ ከመንግስት እጅ እንዳይወጣ ወስኗል።
መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የተሌኮሙኒኬሼን መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ተሰማርተዋል ግን የግል የተሌኮሙኒኬሼን አገልግሎት ሰጭዎች የሉም።
ይህ ማለት ደግሞ ከሌሎች አጋሮች የበለጠ በኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ የኢንቴርኔት ግኑኝነቶች ከሌሎች ሀገራት ጋር ሲነፃጸር እያሽቆለቆለ እንዲሄድ አድርጓል።
መንግስት የኢንቴርኔትን አገልግሎትን ሙሉ በሙሉ በመያዝ ገቢ ከማግኘቱም በተጨማሪ መንግስትን የሚቃወሙ ድምፆችን ለማፈንም ይጠቀምበታል ይላሉ ጀሳን።
እንደ ጃሳን በአገሪቱ ያሉ የኢንቴርኔት በተለይ የማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን ተጠቃሚዎች ለመንግስት ራስ ምታት ሆነውበታል።
በጉዳዩ ላይ በዶይቼ ቬሌ የፌስቡክ ገፅ ተሳታፊዎችን አወያይተን ነበር።
የኢንቴርኔት አጋልግሎት ዘገምተኛ በመሆኑ ገንዘባቸዉን ኢየጨረሰባቸዉ እንደሆነ ቴሌኮሙኒከሼን ሲጠየቅም መልስ እንደማይሰጥ በዋትስአፕ አስተያየት የላኩም አሉ።
በቅርቡ ኢትዮጵያ ማህበራዊ መገናኛ ብዙሀንን የሚገድብ ረቅቅ አዋጅ እያዘጋጀች ነዉ ተብሎ ቢወራም የመንግስት ባለስልጣናት ግን አስተባብለዋል።
ከኢትዮጵያ መንግስት በኩል በፍሪደም ሃዉስ ዘገባ ላይ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ያደረግነዉ ሙከራ አልተሳካም።
ዓለም የባልካን ጎርፍ ያስከተለው መዘዝ በባልካን አካባቢ ሃገራት ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ በተከሰተ የጎርፍ መጥለቅለቅ የሟቾቹ ቁጥር እየጨመረ ነው።
አንዳንድ ድርጅቶች ተጨማሪ የውሃ ሙላት አደጋ ሊከሰት እንደሚችል እያስጠነቀቁ ነው።
በባልካን አካባቢ በሚገኙ ሃገራት በቦስንያ ክሮሺያ እና ሰርቢያ ውስጥ የተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ እስከ አሁን ድረስ ከ የማያንሱ ሰዎችን ወስዷል።
በተለይ ሳቫ በሚባለው ወንዝ አቅራቢያ ያለው ሰሜናዊ የቦስኒያ አካባቢ ሰብረው በወጡ ወንዞች ተጥለቅልቋል።
ሕንፃዎች ጎርፉ ባመጣው ማጥ እና የውሃ ሙላት ተውጠው ጣሪያዎቻቸው ብቻ ነው የሚታዩት።
የሰርቢያ ነዋሪዎች ሌላ ተጨማሪ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ሊከሰትባቸው እንደሚችል ተተንብዮዋል።
ጎርፉን ለመከላከል በሚልም ሳባች ሚትሮቪቻ ቤልግሬድ እና ኦብሬኖቫች በተባሉ አካባቢዎች በሚሊዮናት የሚቆጠሩ በአሸዋ የተሞሉ ከረጢቶች ተከምረዋል።
ሰኞ ማታ ከ የኦብሬኖቫች ነዋሪዎች ያህሉ ከተማዋን እንዲለቁ ተደርገዋል።
ሠርቢያ መዲናም ጭንቅ ውስጥ ሆና ነዋሪዎቿ ከሠዓት ጋር ሩጫ ይዘዋል።
ከ ዓመታት ወዲህ አደገኛው በተባለለት የባልካን የጎርፍ አደጋ ከከተሞች ባሻገር የገጠር አካባቢዎችም ከፍተኛ ጉዳት እንደተከሰተባቸው ተነግሯል።
የሠብዓዊ ርዳታ ድርጅት ውስጥ የሚያገለግሉት ፍሪትስ ኖይበርግ የባልካን ሃገራት የጎርፍ መጥለቅለቅ በጎርፉ የተነሳ ገበሬዎች በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድተዋል።
ዝናቡ መውረድ ከጀመረ አራት ሣምንታትን አስቆጥሯል እናም በሚቀጥሉት ሣምንታት ካላባራ ምርት የሚባል ነገር አይኖርም።
በእዚህ ዓመት የሚበቅል ነገር ከሌለ የሕዝቡ ቀለብ ምን ሊመስል እንደሚችል መገመት ይቻላል።
ጎርፉ አግበስብሶ ካመጣቸው የቆሻሻ ቁልሎች ባሻገር ውሃው በነዳጅ ዝቃጭ ተበክሏል።
የውሃው መበከል እንደ ታይፎይድ እና የጉበት መመረዝ ዓይነት በሽታዎችን ሊያስከትል ይችላልም ተብሏል።
ከእዚያ ባሻገር በሺህዎች የሚቆጠሩ ላሞች አሣሞች በጎች ውሾች እንዲሁም ሌሎች እንስሳት በመሞታቸው ወረርሺኝ ሊከሰት ይችላል ሲሉም ተንታኞች ፍራቻቸውን ገልጠዋል።
በአካባቢው የሚገኝ ሄልፕ የተባለው የሠብዓዊ ርዳታ ድርጅት ኃላፊ የሆኑት ክላውስ ሞክ ፍራቻቸውን እንዲህ ይገልጣሉ።
ውሃው እየቀነሰ ሲሆን በተመሳሳይ ጊዜ የዓየር ሙቀቱ እየጨመረ ነው።
ይኽም ፈንጂዎቹ በካርታ ላይ ይገኙባቸው የነበሩ ጥቁምታዎች የተዛቡ እንዲሆኑ አድርጓል።
ፍሪት ኖይበርግ የሰርቢያ የጎርፍ መጥለቅለቅ ከሔሊኮፕተር ሲቃኝ ይኽ ማለት የፈንጂ ቃጣና ተብለው ካርታ ላይ ምልክት የተደረገባቸው መስኮች አሁን ተዛብተዋል።
እናም ሰዉ መንገድ ላይ ሲሄድ ፈንጂ ላይ ላለመቆም ጥንቃቄ ማድረግ አለበት።
ከቦስኒያ የሚነሱ ወንዞች ፈንጂዎቹን ወደ ሌሎች ደቡብ አውሮጳ ሃገራት ይዘው እንዳይሄዱ አስግቷል።
የፈንጂዎቹ ማቀጣጠያ በጎርፉ የተነሳ ርጥበት ስላጋጠማቸውም ባልተጠበቀ መልኩ ሊፈነዱ ይችሉ ይሆናል ተብሏል።
የኃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫዎችንም በጎርፉ የተወሰዱ ፈንጂዎች እንዳይመቱ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል።
የጎርፉ አደጋ ለተጋረጠባቸው ነዋሪዎች የርዳታ ርብርብ እየተደረገ ሲሆን የጀርመን የርዳታ ድርጅቶች የቴክኒክ እገዛ እያደረጉ እንደሚገኙ ተጠቅሷል።
ጀርመን እስካሁን ለጉዳቱ ሰለቦች የሚውል በሚል ዩሮ ርዳታ እንደሰጠች ከውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የተገኘው መረጃ ጠቁሟል።
ባህል ቤተ ውበት በአርጎባ በየትኛውም ባህል ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች ውበትን ያደንቃሉ።
ውበት የአንድ ነገር መስህብ የሚያረካ ወይም የሚያስደስት ገጽታ ነው።
ቤተ ውበት በአርጎባ የአርጎባ ብሄረሰብ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች ማለትም በአማራ በኦሮሚያ በአፋርና በሀረሪ ውስጥ ይኖራሉ።
አርጎባ የሚለው የብሄረሰቡ መጠሪያ አረብ ገባ ከሚለው የመጣ መሆኑ ይነገራል።
የአርጎባ ቋንቋ ወደ አማርኛ ቋንቋ ዘዬ ወሰድ ቢያደርገውም የተለየና ራሱን የቻለ ቋንቋ ነው።
በአርጎባ ብሄረሰብ የአለባበስ የሰርግ የሀዘን ስርአቱ ሌሎችም ማንነቱን መግለጫ የሆኑ ባህሎች አሉ።
ጭስ የአርጎባ የሴቶች ውበት መጠበቂያ መሆኑን ሁለት የብሄረሰቡ ተወላጆች አጫውተውኛል።
የአጠቃቀሙ ሂደት ምን እንደሚመስል ወ ት ጀሚላን ጠይቂያት ነበር።
ወይባ የራሱ የሆነ ሽታ ለመቀየር ጠረንዋ እንዲጣፍጥ አዝጋሮውን ትጠቀማለች።
ወይባ ጭስ ከውበት ባለፈ በጤናው በኩል ፍቱን ፈውስ እንደሆነ ወ ት ጀሚላ ገልጻልኛለች።
በወጣትነቷ ጭሱን ትታጠን ከነበረ ውበቷ ብታረጅ እንኳን ወዟ እንዳለና እንዳማረባት ምስክርነት በእይታ መስጠት ይቻላል ትለናለች ጀሚላ።
ነገር ግን ልታገባ ያለች ሙሽራ ከሰርጓ ቀን ቀደም ብላ ወይባ ትሞቃለች።
ውበቷ ለ ወር ምንም ሳትጠቀም ሊቆይ እንደሚችል ወ ት ጀሚላ ገልጻልኛለች።
የአርጎባ ሴት ከውበት ማስዋቢያም ባለፈ ለባልዋ ፍላጎቷን የምትገልጽው ጭሱን በመታጠን ነው።
ሚስት የጾታዊ ግንኙነት ፍላጎት ሲኖራት በቃላት መግለጽ አይጠበቅባትም እንደአርጎባ ብሄረሰብ።
ወሮ ከድጃ ከ አመታቸው ጀምሮ ለተከታታይ አመታት አሁን እስካሉበት እድሜ ድረስ በሳምንት ሁለት ጊዜ የወይባ ጭስ እንደሚሞቁ ነግረውኛል።
በአፋር ክልል የአርጎባ ልዩ ወረዳ ባህል ቱሪዝምና የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ ቤት ሀላፊ ናቸው።
የማንነቱ መገለጫ የሆኑ እሴቶቹን እንዳይጠፋ በመንከባከብ ከትውልድ ትውልድ እንዲተላለፍ በተለያዩ ግንዛቤ በማስጨበጫ መንገዶች ለህብረተሰቡ የማስተላለፍ ስራ እየተሰራ እንደሆነ ገልጸውልኛል።
ባህል የማንነት መገለጫ መሆኑን አውቆ እንዲጠብቅ ከፍተኛ ጥረት እየተደረ ነው አቶ ኑርሁሴን እንዳሉት።
የኬንያ መንግስት መንገዶቹን የዘጋዉ ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስነዉ ድንበር በርካታ ሕገ ወጥ ጦር መሳሪዎች ከተያዙ በኋላ ነዉ።
አንድ የኬንያ ባለስልጣን ግን መንገዶቹ በኢትዮጵያና በኬንያ መንግስታት ስምምነት መዘጋታቸዉን አጋልጠዋል።
የሐዋሳዉ ወኪላችን ሸዋን ግዛዉ ወጋየሁ ያነጋገራቸዉ የሞያሌ ነዋሪዎች እንደሚሉት መንገዶቹ በመዘጋታቸዉ የትራንስፖርትና የህዝብ ዝዉዉር ተስተጓጉላል።
መነኮሳትን ጨምሮ ክሳቸው የተቋረጠ ተጠርጣሪዎች ተፈቱ ኢትዮጵያ መነኮሳት እና የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ጨምሮ የቀረበባቸው ክስ የተቋረጠላቸው ተጠርጣሪዎችን እየፈታች ነው።
የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሁኔታዎችን ለማየት ወደ አዋሽ ተጉዞ ነበር።
የትግራይ ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ያስተላለፉትን ማስጠንቀቂያ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
በሀገሪቱ የሚካሄደው ለውጥ እንዳይሰናል ህብረተሰቡ በመጪው ዓመት መቃቃር እና ጥላቻን ከሚያስከትሉ አባባሎችም እንዲርቅም ጠይቀዋል።
አቡነ ማትያስ ዛሬ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ህዝቡ ከምንም በላይ ለፍቅር እና ለአንድነት ቦታ እንዲሰጥ ተማጽነዋል።
መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።
በቻርልስ ቴይለር ላይ የተላለፈው የጥፋተኝነት ብይን ለሌሎች መቀጣጫ እንደሚሆን ነው ናይጀሪያዊው ጂብሪል ኢብራሂም ከዴሞክራሲና ልማት ማዕከል ያምናሉ።
በሥልጣን ላይ ያሉ መሪዎች በሥልጣን ላይ ባሉበት ጊዜ ለሚወስዱት ርምጃ ሁሉ በኃላፊነት ሊጠየቁ እንደሚችሉ ጠቋሚ ነው።
ቴይለርም በሥልጣን በነበሩበት ጊዜ የመንግሥትን ንብረት ለመግደል፡ ለማጥፋት፡ ለመስረቅ እና ሰዎችን አካል ተጎጂ ለማድረግ ተጠቅመውበታል።
እና በስብዕና አንጻር ለፈፀሙት ወንጀል ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው።
የቀድሞው የላይቤርያ ፕሬዚደንት ቻርልስ ቴይለር የተላለፈውን ብይን የተመድ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች አሞገሱ።
ይህ በዓለም አቀፍ የሕግና ፍትህ አሰራር ላይ ያላጥርጥር ታሪካዊ ሂደት መሆኑንም ፒላይ አክለው አስረድተዋል።
ዓለም አቀፉ የወንጀል መርማሪ ሕግ ምን ያህል መጠናከሩን፡ ማለትም፡ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ሳይቀር በኃላፊነት ከመጠየቅ ወደኋላ እንደማይል አሳይቶዋል።
በጣም በከፍተኛ ሥልጣን ላይ ያሉና የነበሩ ሁሉ በዓለም አቀፉ ሕግ ፊት ተጠያቂ ናቸው።